PRODUCTS

  • Home
  • Products

Available Product Lists

Orormay - ኦሮማይ

Addis Ababa

ETB 250

Oromay is an Amharic-language novel, published in 1983. It was written by Baalu Girma. The novel presents a cynical account on the Red Star Campaign of the Derg military junta. The book was published by the Kuraz Publishing Agency in Addis Ababa. Wikipedia


ሚተራሊዮን

Addis Ababa

ETB 170

“ከሥልጣን እስኪወጡ ድረስ ኢትዮጵያ እንደምትፈርስ ይነግሩናል። ሥልጣን ላይ ሲወጡ ደግሞ ከመቅጽበት አንድነቷ የተጠበቀ መሠረቷ የፀና አድርገው ያቀርባሉ፡፡ እስከዛሬ ያየናቸው ጎጠኞችና ኮራጆች በሙሉ እነርሱ ወደ ሥልጣን ከመምጣታቸው በፊት ኢትዮጵያ ተስፋ የሌላት የጎስቋላ ምድር ባለቤት እንደሆነች፤ ሕዝቧም የተለያየና የማይተማመን አንደሆነ ይነግሩሃል። አንተን እንደዚህ ተስፋ አስቆርጠው ስትሸመደመድላቸው ሥልጣን ላይ ድንገት ፊጥ ይሉና ከመቅፅበት ‹ኢትዮጵያ በተስፋ የተሞላች፤ በፅድገት ጎዳና እየተራመደች ያለች፤ ጭቆና ቀርቶ ነፃነትና ዲሞክራሲ የሰፈነባት ህዝቧም በአንድነት የሚዘምር› አድርገው ያቀርቡልሃል፡፡"


የባሕሩ ዳር እርግማን

Addis Ababa

ETB 150

በክንያት እና ውጤት ( cause and effect ) መካከል የሚኖረውን መስተጋብር ለማውጣት እና ለማሳየት ያደረጉው ሙከራ ሚደነቅ ነው። ፈረንጆቹ ይህንን ነይነት ፅሁፍ ከልብ ወለድ ወይንም ከእውነተኛ ታሪክ ፅሁፍ ይልቅ ወደ ምርምር ፅሁፍ ወይንም በነሱ አጠራር explanatory research ወደሚሉት ይጠጋል። የዚህ አይነት ጥናት በተለይ እምብዛም ማስረጃ ላልተገኘለት አንድ ክስተት ፣ ኩነት ወይንም ነባራዊ ሁኔታ መረጃወችን አሰባስቦ እና ተንትኖ ስለተፈጠረው ክስተት ፣ ኩነት ወይንም ነባራዊ ሁኔታ ምላሽ የሚሰጥ ወይንም የሚያስረዳ ማለት ነው። ከፅሁፋ እንደተረዳሁት ብዙ ያልተነገሩ ታሪኮች ያሉት ይመስለኛል። ምንአልባት ይህን ፅሁፍ በዕውነተኛ ታሪክ መልክ የተቀሩት ደግሞ በልብ ወለድ መልክ ለማውጣት ፀሐፊው ያሰበ ይመስለኛል።